ወደ ዋናው ይዘት ዝለል
Lehulum SACCOS

የብድር አገልግሎቶች

ለአባላት የሚቀርቡ የብድር አማራጮችንና እንዴት መጠየቅ እንደሚቻል ይወቁ።

ብድር አባላት አጋጣሚን እንዲጠቀሙ ወይም አስቸኳይ ፍላጎትን እንዲወጡ ሊረዳ ይችላል። በበራሪ ወረቀታችን ላይ ስለተዘረዘሩት የብድር አማራጮችና እንዴት መጠየቅ እንደሚችሉ ይወቁ።

የብድር አማራጮቻችን

እነዚህ በበራሪ ወረቀታችን ላይ የተዘረዘሩ የብድር አማራጮች ናቸው። ሁኔታዎች ሊለወጡ ስለሚችሉ ወቅታዊውን ዝርዝር ለማረጋገጥ ያግኙን።

  • ሞቲ የወንዶች ብድር

    የወንዶች ብድር፣ በ30 ቀን ቁጠባ የሚበደርበት አማራጭ ነው።

  • ጊፍቲ የሴቶች ብድር

    የሴቶች ቁጠባ፣ በ25 ቀን ቁጠባ ብቻ ብድር የሚያገኙበት አማራጭ ነው።

  • ለሁሉም መካከለኛ ብድር

    መካከለኛ ብድር፣ በ60 ቀን ቁጠባ ብቻ ብድር የሚያገኙበት አማራጭ ነው።

  • ለሁሉም ከፍተኛ ብድር

    ከፍተኛ ብድር፣ በ90 ቀን ውስጥ ብድር የሚያገኙበት አማራጭ ነው።

    • የቀድሞ ቁጠባ ሁኔታ: ለሰዎች (90) ቀናት የብድርን 30% ሳላቋርጡ መቆጠብ
    • የብድር ተመለሽ ጊዜ: (365) ሶስት መቶ ስልሳ አምስት ቀናት

    የብድር ማዕቀ መጠን: እስከ 1,000,000 አንድ ሚሊዮን ብር

  • ለሁሉም የአስቸኳይ ጊዜ ብድር

    የአስቸኳይ ጊዜ ብድር፣ በ7 ቀን አማራጭ የሚገኝ የብድር ዓይነት ነው።

    • የቀድሞ ቁጠባ ሁኔታ: ከ3-7 ባሉት ቀናት የብድርን 30% ሳላቋርጡ መቆጠብ
    • የብድር ተመለሽ ጊዜ: አንድ መቶ (100) ቀናት

    የብድር ማዕቀ መጠን: ከ50,000 እስከ 300,000 ብር

  • ትጉሃን ብድር

    ለሠራተኞች የሚሰጥ ሲሆን፣ በየትኛውም ድርጅት ውስጥ ለሚሠሩ በ3 ወር ቁጠባ ብድር የሚያገኙበት ነው።

  • ለሁሉም አማና አጭር ብድር

    በሸሪዓ ሕግ መሠረት ከወለድ ነፃ የሆነ ብድር።

    • የቀድሞ ቁጠባ ሁኔታ: ለአሁኑ ሃያ አምስት ቀናት ብድር በመጠየቅ 25% በመጠኑ እንዲሁም ለወንዶች ሳላቋርጡ ቀናት የብድርን 30% ሳላቋርጡ መቆጠብ።
    • የብድር ተመለሽ ጊዜ: 100 ቀናት

    የብድር ማዕቀ መጠን: እስከ 300,000 ሺህ ብር

  • ለሁሉም አማና መካከለኛ ብድር

    በሸሪዓ ሕግ መሠረት ከወለድ ነፃ የሆነ ብድር።

    • የቀድሞ ቁጠባ ሁኔታ: ለአሁኑ (60) ቀናት የብድርን 30% ሳላቋርጡ መቆጠብ።
    • የብድር ተመለሽ ጊዜ: 200 ቀናት

    የብድር ማዕቀ መጠን: እስከ 500,000 ሺህ ብር

  • ለሁሉም አማና ከፍተኛ ብድር

    በሸሪዓ ሕግ መሠረት ከወለድ ነፃ የሆነ ብድር።

    • የቀድሞ ቁጠባ ሁኔታ: ለአሁኑ (90) ቀናት የብድርን 30% ሳላቋርጡ መቆጠብ።
    • የብድር ተመለሽ ጊዜ: 365 ቀናት

    የብድር ማዕቀ መጠን: እስከ 1,000,000 ብር

  • ለሁሉም አማና የአስቸኳይ ጊዜ ብድር

    በሸሪዓ ሕግ መሠረት ከወለድ ነፃ የሆነ ብድር።

    • የቀድሞ ቁጠባ ሁኔታ: ከ3-7 ባሉት ቀናት የብድርን 30% ሳላቋርጡ መቆጠብ።
    • የብድር ተመለሽ ጊዜ: አንድ መቶ (100) ቀናት

    የብድር ማዕቀ መጠን: ከ50,000 እስከ 300,000 ብር

ስለ ብድር እንዴት መጠየቅ ይቻላል

  1. ደረጃ 1

    አማራጭ ይምረጡ

    የብድር አማራጮችን ይመልከቱ፤ የትኛው ከፍላጎትዎ ጋር እንደሚስማማ ይወስኑ።

  2. ደረጃ 2

    ሁኔታዎችን ያረጋግጡ

    ለዚያ ብድር ወቅታዊውን መስፈርትና ሁኔታ ለማረጋገጥ ማህበሩን ያግኙ።

  3. ደረጃ 3

    ይፋዊውን ሂደት ይከተሉ

    የማህበሩን ይፋዊ የማመልከቻ ደረጃዎች ያጠናቅቁ። ብድር የሚወሰነው በማህበሩ ነው።

ለመቆጠብ ዝግጁ ነዎት?

አባል እንዴት መሆን እንደሚቻልና የትኛው አማራጭ እንደሚስማማዎት ለማወቅ ያግኙን።