ለሁሉም መደበኛ
ማንኛውም የህብረት ሥራ ማህበር አባል በመደበኛነት በቀን ከ30 ብር ጀምሮ የሚቆጠብበት እና ከተከታተለ በኋላ ብድር የሚያገኝበት አገልግሎት ነው።
ማህበሩ በሚያቀርባቸው የቁጠባ አማራጮች የዘወትር የቁጠባ ልማድ ይገንቡ።
ትንሽም ቢሆን በየጊዜው መቆጠብ ለድንገተኛ ሁኔታዎች፣ ለትምህርትና ለንግድ ዕቅዶች ዋስትና ይገነባል። በህብረት ሥራ ማህበር ውስጥ የአባላት ቁጠባ መላው ማህበረሰብ በጋራ እንዲያድግ ይረዳል።
እነዚህ በበራሪ ወረቀታችን ላይ የተዘረዘሩ የቁጠባ አማራጮች ናቸው። ሁኔታዎች ሊለወጡ ስለሚችሉ ከመወሰንዎ በፊት ወቅታዊውን ዝርዝር ለማረጋገጥ ያግኙን።
ማንኛውም የህብረት ሥራ ማህበር አባል በመደበኛነት በቀን ከ30 ብር ጀምሮ የሚቆጠብበት እና ከተከታተለ በኋላ ብድር የሚያገኝበት አገልግሎት ነው።
አባላት በፈለጉበት ጊዜ ገንዘብ ገቢ እና ውጪ ማድረግ የሚችሉበት የፍላጎት ቁጠባ አገልግሎት ነው።
አባላት ለልጆቻቸው የሚቆጥቡበት እና በዓመት እስከ 9% የትርፍ ክፍፍል የሚያገኙበት አሠራር ነው።
አባላት ለግብር ታሳቢ አድርገው የሚቆጥቡበት የቁጠባ አማራጭ ነው።
አባላት በሸሪያ ህግ መሠረት ከወለድ ነፃ የሆነ የቁጠባ አገልግሎት የሚያገኙበት ነው።
አባል እንዴት መሆን እንደሚቻልና የትኛው አማራጭ እንደሚስማማዎት ለማወቅ ያግኙን።